ዘዳግም 11:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 በቤትህ የበር መቃኖችና በቅጽር በሮችህም ሳንቃ ላይ ጻፋቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20-21 እርስዋንም እንዲሰጣቸው እግዚአብሔር ለአባቶቻችሁ በማለላቸው ምድር፥ እንደ ሰማይ ዘመን በምድር ላይ፥ ዘመናችሁ የልጆቻችሁም ዘመን ይረዝም ዘንድ በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። 参见章节 |