ቈላስይስ 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እነርሱም፦ “አትያዝ፥ አትቅመስ፥ አትንካ” የሚሉ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 “አትያዝ! አትቅመስ! አትንካ!” እንደሚሉት ዐይነት፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ትእዛዞቹም “አትያዝ፥ አትቅመስ፥ አትንካ” የሚሉ ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እንዴትስ ይህን አትዳስስ፥ ይህን አትንካ፥ ይህንም አትቅመስ ይሉአችኋል? 参见章节 |