ቈላስይስ 1:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በእርሱም ተዋጅተን የኃጢአትን ስርየት አገኘን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በርሱም ቤዛነትን በደሙ አግኝተናል፤ ይህም የኀጢአት ይቅርታ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በእርሱም ተዋጅተን የኃጢአታችንን ይቅርታ አግኝተናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ድኅነትን ያገኘንበት፥ ኀጢአታችንም የተሠረየበት ነው። 参见章节 |