28 በወር አበባዋ ጊዜ ያለች፥ እንዲሁም እመጫት ሴት ለጣዖቶች የቀረቡትን መሠዋዕቶች ይነካሉ። ይህን ሁሉ ስትመለከቱ አምላክ አለመሆናቸውን ስለምታውቁ አትፍሩአቸው።