10 ወርቁንና ብሩን በጠላቶቻቸው ቤት ለሚያገለግሉ ሴተኛ አዳሪዎችም እስከ መስጠት ይደርሳሉ፥ እነዚህን የብር፥ የወርቅና የእንጨት ጣዖቶች እንደ ሰዎች ያለብሷቸዋል።