本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 5:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ኢየሩሳሌም ሆይ ተነሺ! በከፍታ ላይ ቁሚ፤ ወደ ምሥራቅም ተመልከቺ፥ እግዚአብሔር ስላሰባቸው በመደሰት በቅዱሱ ቃል ከምሥራቅና ከምዕራብ የተሰበሰቡትን ልጆችሽን እዪ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ኢየሩሳሌም ሆይ! ተነሥተሽ፥ በላይኛውም ቦታ ቁሚ፤ ወደ ምሥራቅም ተመልከቺ፤ ከምዕራብና ከምሥራቅም በቅዱሱ ቃል ልጆችሽ እንደ ተሰበሰቡ እዪ፤ እግዚአብሔርንም በማሰብ ደስ ይላቸዋል። 参见章节 |