本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 5:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ኢየሩሳሌም ሆይ የኀዘንና የመከራ ልብስሽን አውልቂ፥ ለዘለዓለም ከእግዚአብሔር ክብር የሚወጣውን ውብት ልበሺ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ኢየሩሳሌም ሆይ! የኀዘንሽንና የመከራሽን ልብስ ከአንቺ አውልቂው፤ ለዘለዓለም ከእግዚአብሔር ያገኘሽውን የክብር ጌጥሽንም ልበሺ። 参见章节 |