本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 4:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 እነሆ የላክሻቸው ልጆችሽ መጡ፤ በእግዚአብሔር ክብር እየተደሰቱ፥ በቅዱሱ ቃል ከምሥራቅና ከምዕራብ ተሰበሰቡ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 እነሆ የላክሻቸው ልጆችሽ መጡ፤ በቅዱሱም ቃል ከምሥራቅና ምዕራብ ተሰበሰቡ፤ በእግዚአብሔርም ክብር ደስ ይላቸዋል። 参见章节 |