ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 4:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
28 ከእግዚአብሔር በፈቃዳችሁ እንደራቃችሁ፥ አሁን ደግሞ እርሱን ለመፈለግ በአስር እጥፍ ተመለሱ።
参见章节 复制
28 ከእግዚአብሔር ትርቁ ዘንድ ፈቃዳችሁ እንደ ሆነ እንዲሁ ዐሥር ጊዜ ወደኋላ ተመልሳችሁ ትፈልጉታላችሁ፤
参见章节 复制