27 ልጆቼ ጽኑ፤ ወደ እግዚአብሔር ጩሁ፤ ይህን ያመጣባችሁ እርሱ ያስባችኋልና፤
27 ልጆች! ተጽናኑ፤ ወደ አምላክም ጩኹ፤ የወሰዳችሁ እርሱ ያስባችኋል።