本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 4:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የጽዮን ጎረቤቶች አሁን መማረካችሁን እንዳዩ፥ እንዲሁም ከታላቅ ክብርና ከዘላለማዊው ውበት ጋር ከእግዚአብሔር ወደ እናንተ የሚመጣውን መዳናችሁን ፈጥነው ያያሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጽዮን ጎረቤቶች መማረካችሁን እንዳዩ፥ እንዲሁም በታላቅ ክብርና በዘለዓለማዊው አምላክ ብርሃን ከእግዚአብሔር ዘንድ የምትመጣላችሁን ድኅነታችሁን ፈጥነው ያያሉ። 参见章节 |