ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 2:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
31 እኔም ጌታ አምላካቸው እንደሆንሁ ያውቃሉ፤ የሚታዘዝ ልብና የሚሰሙ ጆሮዎችን እሰጣቸዋለሁ፤
参见章节 复制
31 እኔም አምላካቸው እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። ልብን፥ ለመስማትም ጆሮን እሰጣቸዋለሁ።
参见章节 复制