ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 2:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
25 እነሆ በቀን ሐሩርና በሌሊት ውርጭ ላይ ተጥለዋል፤ እነሱም በረሀብ፥ በሰይፍና በቸነፈር ክፉ ሞትን ሞቱ።
参见章节 复制
25 “እነሆ በቀን ሐሩርና በሌሊት ቍር ጣሏቸው፤ ተማረክን፤ በቀጠናና በጦር፥ በቸነፈርም ክፉ ሞትን ሞትን።
参见章节 复制