22 ነገር ግን ለጌታ ድምጽ የማትታዘዙ ከሆነ፥ የባቢሎንንም ንጉሥ የማታገለግሉ ከሆነ፤
22 የእግዚአብሔርን ቃል ባትሰሙ፥ ለባቢሎንም ንጉሥ ባትገዙ፥