16 ጌታ ሆይ ከቅዱስ ማደሪያህ ላይ ሆነህ ተመልከት፥ እኛንም አስበን፤ ጌታ ሆይ ጆሮህን አዘንብል፥ ስማ።
16 አቤቱ ከቤተ መቅደስህ ሁነህ ተመልከት፤ አቤቱ ጆሮህን ወደ እኛ አዘንብለህ ስማን።