ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 2:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
12 ኃጢአትን ሠርተናል፥ ክፉ ሰዎች ሆነናል፥ ስህተት ሰርተናል፥ ጌታ አምላካችን ሆይ ትእዛዞችህን ሁሉ አፍርሰናል።
参见章节 复制
12 በደልን፤ ክፉም አደረግን፤ አቤቱ አምላካችን ሆይ! በሥርዐትህ ሁሉ ላይ የማይገባ ሥራን ሠራን።
参见章节 复制