本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 1:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እርሱንም ወደ ሻሉም ልጅ፥ ወደ ሂልቅያ ልጅ፥ ወደ ሊቃ ካህኑ ኢዮአቄም፥ ወደ ካህናቱ፥ በኢየሩሳሌም ከእርሱ ወደነበሩት ወደ ሕዝቡ ሁሉ ላኩት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እርሱንም ወደ ሰሉም ልጅ ወደ ኬልቅያ ልጅ ወደ ካህኑ ኢዮአቄም፥ በኢየሩሳሌም ከእርሱ ጋር ወደ ነበሩት ካህናትና ወደ ሕዝቡ ሁሉ ላኩት። 参见章节 |