本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 1:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንዲህም በሉ፤ ጽድቅ የጌታ የአምላካችን ነው፥ ነገር ግን ዛሬ በእኛ ላይ የፊት ኅፍረት ነው፥ እንዲሁም በይሁዳ ሰዎች፥ በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “እንዲህም በሉ፤ ጽድቅ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ነው፤ ለእኛ ግን ለፊታችን ኀፍረት ነው፤ ይህች ቀን ለይሁዳ ሰዎችና በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ፥ 参见章节 |