本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እኛ በጌታ በአምላካችን ላይ ኃጢአትን ሰርተናልና፥ እስከዚችም ቀን ድረስ የጌታ መዓቱና ቁጣው ከኛ አልራቀምና ወደ ጌታ ወደ አምላካችን ጸልዩልን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አምላካችንን በድለናልና፤ የእግዚአብሔርም መዓቱ መቅሠፍቱም እስከዚች ቀን ድረስ ከእኛ አልተመለሰችምና ለእኛም ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ጸልዩልን። 参见章节 |