本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 1:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እንዲህም አሉ፦ “እነሆ ገንዘብ ልከንላችኋል፤ ስለዚህ በገንዘቡ የሚቃጠል መሥዋዕትና የኃጢአት መሥዋዕት፥ ዕጣን ግዙ፥ የእህል መሥዋዕት አዘጋጁ፤ በጌታ በአምላካችን መሠዊያ ላይ አቅርቡት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እንዲህም አሉ፥ “እነሆ ገንዘብ ልከንላችኋል፤ በእርሱም የሚቃጠል መሥዋዕትና የኀጢአት መሥዋዕት፤ ዕጣንም ግዙበት፤ ኅብስትም አዘጋጁ፤ በአምላካችን በእግዚአብሔር መሠዊያም አቅርቡ። 参见章节 |