ሐዋርያት ሥራ 8:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በመራራ መርዝና በዐመፅ እስራት እንዳለህ አይሃለሁና።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ምክንያቱም በመራራነት ተሞልተህ፣ በዐመፅ ሰንሰለት ተይዘህ አይሃለሁና።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 አንተ በመራራ ቅናት እንደ ተሞላህና የኃጢአት እስረኛ እንደ ሆንክ አያለሁ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በመራራ መርዝ ተመርዘህ፥ በዐመፃ ማሰሪያ ተተብትበህ የምትኖር ሆነህ አይሃለሁና።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በመራራ መርዝና በዓመፅ እስራት እንዳለህ አይሃለሁና።” 参见章节 |