Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 7:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ሊቀ ካህናቱም “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ሊቀ ካህናቱም፣ “ይህ የቀረበብህ ክስ እውነት ነውን?” አለው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 የካህናት አለቃው እስጢፋኖስን “ይህ የተባለው ነገር ልክ ነውን?” ሲል ጠየቀው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ሊቀ ካህ​ና​ቱም፥ “በእ​ው​ነት እን​ዲህ ብለ​ሃ​ልን?” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ሊቀ ካህናቱም፦ “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 7:1
7 交叉引用  

በሸንጎም የተቀመጡት ሁሉ ትኩር ብለው ሲመለከቱት እንደ መልአክ ፊት ሆኖ ፊቱን አዩት።


እርሱም እንዲህ አለ “ወንድሞችና አባቶች ሆይ! ስሙ። የክብር አምላክ ለአባታችን ለአብርሃም በካራን ሳይቀመጥ ገና በመስጴጦምያ ሳለ ታየና


跟着我们:

广告


广告