ሐዋርያት ሥራ 6:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እኛ ግን በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት እንተጋለን።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኛ ግን በመጸለይና የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር እንተጋለን።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማስተማር እንተጋለን።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።” 参见章节 |