ሐዋርያት ሥራ 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጐበዞችም ተነሥተው ከፈኑት፤ አውጥተውም ቀበሩት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጕልማሶችም ተነሥተው አስከሬኑን ገነዙት፤ ወስደውም ቀበሩት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጐልማሶች ተነሥተው አስከሬኑን ከፈኑና ወስደው ቀበሩት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከእነርሱም ጐልማሶች ተነሥተው ገነዙት፤ ተሸክመውም ወስደው ቀበሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ጐበዞችም ተነሥተው ከፈኑት አውጥተውም ቀበሩት። 参见章节 |