Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 27:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 ሁሉም ተበራቱና እንጀራውን ራሳቸው ወስደው በሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 በዚህ ጊዜ ሁሉም ተጽናኑና ምግብ በሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 ሁሉም ተጽ​ናኑ፤ እህ​ልም ቀመሱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 27:36
4 交叉引用  

በጌታ ተስፋ አድርግ፥ በርታ፥ ልብህም ይጽና፥ በጌታ ተስፋ አድርግ።


አሁንም አይዞአችሁ ብዬ እመክራችኋለሁ፤ ይህ መርከብ እንጂ ከእናንተ አንድ ነፍስ እንኳ አይጠፋምና።


ስለዚህ እናንተ ሰዎች ሆይ! አይዞአችሁ፤ እንደ ተናገረኝ እንዲሁ እንዲሆን እግዚአብሔርን አምናለሁ።


跟着我们:

广告


广告