Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 16:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 በሚስያም አጠገብ አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ስለዚህ በሚስያ በኩል አድርገው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ስለዚህ በሚስያ በኩል አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ከሚ​ስ​ያም ዐል​ፈው ወደ ጢሮ​አዳ ወረዱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 በሚያስም አጠገብ አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 16:8
6 交叉引用  

ከጢሮአዳም ተነሥተን በቀጥታ ወደ ሳሞትራቄ በነገውም ወደ ናጱሌ በመርከብ ሄድን፤


በሚስያም አንጻር በደረሱ ጊዜ ወደ ቢታንያ ይሄዱ ዘድን ሞከሩ፤ የኢየሱስ መንፈስም አልፈቀደላቸውም፤


እነዚህም ወደ ፊታችን አልፈው በጢሮአዳ ቆዩን።


እኛ ግን ከቂጣ በዓል ቀን በኋላ ከፊልጵስዩስ በመርከብ ተነሥተን በአምስት ቀን ወደ ጢሮአዳ ወደ እነርሱ ደረስንና በዚያ ሰባት ቀን ተቀመጥን።


የክርስቶስን ወንጌል ለመስበክ ወደ ጢሮአዳ በመጣሁ ጊዜ፥ በጌታ በሩ ተከፍቶልኝ ነበር፤


ስትመጣ በጢሮአዳ ከአክርጳ ዘንድ የተውሁትን በርኖሱን እንዲሁም መጻሕፍቱን በተለይም በብራና የተጻፉትን አምጣልኝ።


跟着我们:

广告


广告