Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 15:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 ሲላስ ግን በዚያ ይኖር ዘንድ ፈቀደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 ሲላስ ግን እዚያው ለመቅረት ወሰነ።]

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 [ሲላስ ግን እዚያው መቅረት ፈለገ።]

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 ሲላስ ግን በዚያ ሊቈይ ወደደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 ሲላስ ግን በዚያ ይኖር ዘንድ ፈቀደ።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 15:34
5 交叉引用  

በርናባስም ሳውልን ሊፈልግ ወደ ጠርሴስ ወጣ፤


አያሌ ቀንም ከተቀመጡ በኋላ ከወንድሞች በሰላም ተሰናብተው ወደ ሐዋርያት ሄዱ።


ጳውሎስና በርናባስም ከሌሎች ከብዙ ሰዎች ጋር ደግሞ የጌታን ቃል እያስተማሩና ወንጌልን እየሰበኩ በአንጾኪያ ይቀመጡ ነበር።


እርሱም ወደ አካይያ ማለፍ በፈቀደ ጊዜ፥ ወንድሞቹ አጸናኑት፤ ይቀበሉትም ዘንድ ወደ ደቀ መዛሙርት ጻፉለት፤ በደረሰም ጊዜ አምነው የነበሩትን በጸጋ እጅግ ይጠቅማቸው ነበር፤


ስለ ወንድማችን ስለ አጵሎስ ደግሞ፥ ከወንድሞች ጋር ወደ እናንተ እንዲመጣ አጥብቄ ለምኜው ነበር፤ እርሱ ግን አሁን ለመምጣት አልፈለገም፤ ሲመቸው ግን ይመጣል።


跟着我们:

广告


广告