ሐዋርያት ሥራ 15:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ባነበቡትም ጊዜ ከምክሩ የተነሣ ደስ አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ሕዝቡም ካነበቡት በኋላ አበረታታች በሆነው ቃሉ ደስ ተሠኙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 አማኞቹም ደብዳቤውን ባነበቡ ጊዜ በሚያጽናናው መልእክት እጅግ ደስ አላቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እነርሱም አንብበው እጅግ ደስ አላቸው፥ ተጽናኑም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ባነበቡትም ጊዜ ከምክሩ የተነሣ ደስ አላቸው። 参见章节 |