Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 14:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ከደቀ መዛሙርትም ጋር አያሌ ቀን ተቀመጡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 በዚያም ከደቀ መዛሙርት ጋራ ብዙ ጊዜ ተቀመጡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 እዚያም ከአማኞች ጋር ብዙ ጊዜ ቈዩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ከደቀ መዛ​ሙ​ር​ትም ጋር አያሌ ቀን ተቀ​መጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ከደቀ መዛሙርትም ጋር አያሌ ቀን ተቀመጡ።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 14:28
4 交叉引用  

ባገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ አመጣው። በቤተ ክርስቲያንም አንድ ዓመት ሙሉ ተሰበሰቡ፤ ብዙ ሕዝብንም አስተማሩ፤ ደቀ መዛሙርትም መጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ።


ደቀ መዛሙርት ግን ከበውት ሳሉ፥ ተነሥቶ ወደ ከተማ ገባ። በነገውም ከበርናባስ ጋር ወደ ደርቤን ወጣ።


ጳውሎስና በርናባስም ከሌሎች ከብዙ ሰዎች ጋር ደግሞ የጌታን ቃል እያስተማሩና ወንጌልን እየሰበኩ በአንጾኪያ ይቀመጡ ነበር።


跟着我们:

广告


广告