Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 14:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 በጲስድያም አልፈው ወደ ጵንፍልያ መጡ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 በጲስድያም ዐልፈው ወደ ጵንፍልያ መጡ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 በጵስድያም አልፈው ወደ ጵንፍልያ ሄዱ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ከጲ​ስ​ድ​ያም ዐል​ፈው ጵን​ፍ​ልያ ደረሱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 በጲስድያም አልፈው ወደ ጵንፍልያ መጡ፥

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 14:24
4 交叉引用  

ከጥቂት ቀንም በኋላ ጳውሎስ በርናባስን “ተመልሰን የጌታን ቃል በተናገርንበት በየከተማው ሁሉ ወንድሞችን እንጐብኛቸው፤ እንዴት እንዳሉም እንወቅ፤” አለው።


ጳውሎስ ግን ይህን ከእነርሱ ጋር ሊወስድ አልፈቀደም፤ ከእነርሱ ዘንድ ከጵንፍልያ ተለይቶ ነበርና፤ ወደ ሥራም ከእነርሱ ጋር አልመጣም ነበርና።


በፍርግያም በጵንፍልያም በግብጽም በቀሬናም በኩል ባሉት በሊቢያ ወረዳዎች የምንኖር፥ በሮሜም የምንቀመጥ፥ አይሁድም ወደ ይሁዲነትም የገባን፥


跟着我们:

广告


广告