2 ሳሙኤል 21:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነርሱም፥ “እንድንፈራርስና በእስራኤልም ውስጥ በየትኛውም ስፍራ እንዳንኖር ካጠፋንና ደባ ከፈጸመብን ሰው 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እነርሱም ንጉሡን፣ “እንድንፈራርስና በእስራኤልም ውስጥ በየትኛውም ስፍራ እንዳንኖር ካጠፋንና ደባ ከፈጸመብን ሰው 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱም “ሳኦል በሙሉ ሊያጠፋንና ከእኛ መካከል ማንም ሰው በእስራኤል ምድር በየትኛውም ስፍራ በሕይወት እንዳይኖር ፈልጎ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እርሱም፥ “ምን ትላላችሁ? ተናገሩ፤ እኔም አደርግላችኋለሁ” አላቸው፤ እነርሱም ለንጉሡ አሉት፥ “በእኛ ላይ ክፉ ያደረገውን፥ ያሳደደንንና ሊያጠፋን ያሰበውን ሰው እናጥፋው፤ እርሱም በእስራኤል ዳርቻ እንዳይቆም እናደርገዋለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ንጉሡንም፦ እኛን ካጠፋ፥ ከእስራኤል ዳርቻ ሁሉ እንዳንቀመጥ መፍረሳችንን 参见章节 |