Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 19:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 ከዚያም የእስራኤል ሰዎች ለይሁዳ ሰዎች፥ “እኛ እኮ ከንጉሡ ዐሥር እጅ ድርሻ አለን፤ ከዚህም በተጨማሪ በዳዊት ዘንድ ከእናንተ ይልቅ እኛ የበለጠ መብት አለን፤ ታዲያ እኛን የናቃችሁን ስለ ምንድነው? ንጉሣችን እንዲመለስ በመጀመሪያ የጠየቅነው እኛ አይደለምን?” አሉ። ነገር ግን የይሁዳ ሰዎች የሰጡት መልስ የእስራኤል ሰዎች ከሰጡት መልስ ይልቅ እጅግ የከረረ ነበር።

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 19:44
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告