Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 18:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 በሌላ በኩል ደግሞ በነፍሴ ቆርጬ ሕይወቱን ባጠፋው ኖሮ፥ ከንጉሡ ተደብቆ የሚቀር ነገር ስለ ሌለ፥ አንተም ራስህ በተነሣህብኝ ነበር” ብሎ መለሰለት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 በሌላ በኩል ደግሞ በነፍሴ ቈርጬ ሕይወቱን ባጠፋው ኖሮ፣ ከንጉሡ ተደብቆ የሚቀር ነገር ስለሌለ፣ አንተም ራስህ አትቀርበኝም ነበር” ብሎ መለሰለት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ታዲያ እኔ የንጉሡን ትእዛዝ በመጣስ አቤሴሎምን ገድዬ ቢሆን ኖሮ፥ ንጉሡ ሁሉን ነገር እንደሚሰማ ይህንንም መስማቱ አይቀርም፤ አንተም እኔን ለማዳን አትከላከልልኝም።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 እኔም በሰ​ው​ነቱ ላይ ክፉ ነገር ባደ​ርግ ነገሩ በን​ጉሡ ዘንድ ባል​ተ​ሰ​ወ​ረም ነበር፤ አን​ተም በተ​ነ​ሣ​ህ​ብኝ ነበር” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 እኔ ቅሉ በነፍሱ ላይ ብወነጅል ኖሮ ይህ ከንጉሥ ባልተሰወረም፥ አንተም በተነሣህብኝ ነበር አለው።

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 18:13
4 交叉引用  

በፊቱም የሚሰወር ምንም ፍጥረት የለም፤ እኛ መልስ መስጠት በሚገባን ከእርሱ ፊት ሁሉ ነገር ግልጥና ዕርቃኑን ሆኖ የሚታይ ነው።


跟着我们:

广告


广告