16 በፊት የበዘበዘውን ቤተ መቅደስ በመረጡ መባዎች አጌጠዋለሁ፤ ዕቃዎቹን አብዝቼ እመልሳለሁ፤ ለመሥዋዕት የሚያስፈልገውን ገንዘብ ከገዛ ራሴ ወጪ አደርጋለሁ አለ፤