9 እርሱ ግን ድምፁን ከፍ አድርጐ ተናገረ፥ “ጨካኝ አውሬዎች ከዚህ ከአሁኑ ሕይወት ትገላግሉን ይሆናል፤ የዓለም ጌታ ግን ስለ ሕጎቹ በመሞታችን ለዘለዓለም እንኖር ዘንድ ያስነሣናል”።