5 በሙሉ ከቆራረጡት በኋላ ገና በሕይወቱ እያለ በብረት መጣድ ላይ አድርገው አንዲጠብሱት አዘዘ፤ ከጋለው ብረት ምጣድ ላይ ጭሱ ሲወጣ ሳለ ወንድሞቹና እናቱ ያለ ፍርሃት ለመሞት ይመካከሩ ነበር፤ እንዲህም ይሉ ነበር፤