4 ብረት ምጣዱና ብረት ድስቱ በጣም በጋሉ ጊዜ ንጉሡ ያን በወንድሞቹ ስም የተናረገውን ሰው ምላሱ እንዲቆረጥ፥ የራስ ቅሉ ቆዳ እንዲገፈፍ፥ በወንድሞቹና በእናቱ ፊት እጆቹና እግሮቹ እንዲቆረጡ አዘዘ።