28 የእኔ ልጅ አደራ እያልሁ እለምንሃለሁ፤ ሰማይና ምድርን ተመልከት፤ በእነርሱ ውስጥ ያለውን ነገር ሁሉ ተመልከት፤ እግዚአብሔር ህልው ካልሆነ ነገር የፈጠራቸው መሆኑን ዕወቅ፤ የሰው ዘርም የተፈጠረው እንዲሁ ነው።