本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አንጥዮኩስ የተናቀ መሆኑን አሰበና እነዚህ ቃሎች የውርደት ሳይሆን አይቀሩም በማለት ተጠራጠረ። የሁሉም ታናሽ ቀርቶ ነበር፤ እርሱን በምክር ተናረገው፤ እንዲሁም የአባቶቹን ባህል የተወ እንደሆነ ባለጠጋና ደስተኛ እንደሚያደርገው በመሐላ አረጋገጠለት፤ ወዳጁ እንደሚያደርገውና ከፍ ያለ ሹመት እንደሚሰጠው ነገረው፤ 参见章节 |