23 ሰውን ገና ሲወለድ የፈጠረና ከሁሉ ነገር በፊት የነበረ የዓለም ፈጣሪ በምሕረቱ መንፈስንና ሕይወትን ይሰጣችኋል፤ ምክንያቱም ስለ ሕጎቹ ስትሉ ለሕይወታችሁ አልሳሳችሁምና”።