18 ከእርሱ በኋላ ስድስተኛውን አመጡ፤ እርሱም ሊሞት ሲል እንዲህ አለ፥ “በከንቱ አትሳሳት፤ በአምላካችን ላይ ኃጢአት ስለሠራን እኛ ስለእራሳችን ነው የምንሠቃየው፤ ይህ መጥፎ ዕድል የወደቀብን ስለዚህ ነው፤