16 እርሱ ግን ንጉሡን ትኩር ብሎ እያየ እንዲህ አለ፥ “አንተ ምንም ሟች፥ በስባሽ ብትሆን ሥልጣን አለህ፤ የፈለግኸውንም ማድረግ ትችላለህ፤ ግን ዘራችን በእግዚአብሔር የሚጣል አይምሰልህ።