14 እርሱ ሊሞት ሲል እንዲህ አለ፥ “እግዚአብሔር በሰጠን ተስፋ መሠረት በእርሱ ከሞት የምነነሣ መሆናችንን በመጠባበቅ በሰው እጅ መሞት የተሻለ ነው፤ አንተ ግን ከሞት በሕይወት አትነሣም”።