1 እንዲሁም ሰባት ወንድማማቾች ከእናታቸው ጋር ተያዙና ታሰሩ። ንጉሡ በጅራፍና በበሬ ጅማት እያስገረፈ በሕግ የተከለከለውን የዓሣማ ሥጋ እንዲቀምሱ አስገደዳቸው።