8 በጰጠሎማይዳ ሰዎች ምክር በአረማውየን (ግሪካውያን) ከተሞች አጠገብ የሚገኙ አይሁዳውያን እንደ አረማውያን እንዲያደርጉ አዋጅ ወጣ፤ አይሁዳውያንም ለመሥዋዕት የቀረበውን ምግብ እንዲበሉ ተገደዱ፤