7 በንጉሡ የልደት በዓል ቀን በየወሩ እየሄዱ መብላት የማይታለፍ ግዴታ ነበር፤ የዲዮንስዩስ በዓል በሆነ ጊዜ በራስ ላይ የቅጠል ጉንጉን ደፍቶ የዲዩንስዩስን ሰልፍ መከተል ግዴታ ነበር።