30 እርሱ ግን ሲደበደብ ሳለ ከመሞቱ በፊት እየሳቀ እንዲህ አለ፥ “ቅዱስ ዕውቀት ያለው አምላክ ከሞት ማምለጥ ስችል በሥጋዬ የሚያሠቃዩኝን ጅራፎች ታግሼ መቀበሌን ያውቃል፤ ነገር ግን ነፍሴ ይህን ሁሉ ስቃይ በመቀበል ትደሰታለች”።