29 ይወስዱት የነበሩ ሰዎች በፊት በመልካም ዐይን ይመለከቱት የነበሩ ሐሳባቸውነ ለውጠው በክፉ ዐይን ተመለከቱተ፤ ምክንያቱም የተናገረው ንግግር እንደ ዕብደት መስሎ ታያቸው።