25 ታዲያ እነርሱም ለብዙ ጊዜ በማይጠቅመኝ በዚህ ወራዳ ድርጊት የተነሣ አኔን በመመልከት ከሚከተሉት ቀና ጐዳና ሊወጡ ይችላሉ። በስተርጅና ላተርፍ የምችለው ነገር ቢኖር እራሴን ማሳደፍና ክብሬን ማዋረድ ብቻ ነው።