24 እንዲህም አለ፥ “በእኛ ዕድሜ በማስመሰል መሥራት አይገባም፤ አለበለዚያ ወጣቶች ለዚች ዕድሜው ሲል አልዓዛር በዘጠና ዓመት ዕድሜው የሌሎችን አገሮች ሕይወት ተከተለ ብለው ያምናሉ፤